የክፍያ እና የአጠቃቀም ሁኔታ
የKG1 ጥያቄዎች
200 ብር
ለ1 ወር- በዚህ ሲስተም የተካተቱት ለKG1 ተማሪዎች የተዘጋጁ ከአማርኛ፣ ከሂሳብ እና ከእንግሊዘኛ ትምህርቶች የተውጣጡ ጥያቄዎች ብቻ ናቸው፡፡
- ይህንን ሲስተም መጠቀም የሚችሉት ክፍያዎን ከፈፀሙበት ቀን ጀምሮ ለ1 ወር ብቻ ነው፡፡
- ይህንን ሲስተም ለመጠቀም በሚያገኙት የተጠቃሚ ስም እና የይለፍ ቃል (Username እና password) ከ1 በላይ ተጠቃሚ በተመሳሳይ ሰዓት መጠቀም አይቻልም፡፡
- ክፍያዎን በከፈሉበት ወር ውስጥ ተጨማሪ ጥያቄዎች የሚካተቱ ከሆነ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ክፍያዎን ለመክፈል ቴሌብር ላይ በመግባት Pay for Merchant የሚለውን በመጫን Merchant ID 758970 Operator ID 708007 በማሰገባት 200 ብር ከፍለው ጥያቄዎቹን ማግኘት ይችላሉ፡፡
የKG2 ጥያቄዎች
200 ብር
ለ1 ወር- በዚህ ሲስተም የተካተቱት ለKG2 ተማሪዎች የተዘጋጁ ከአማርኛ፣ ከሂሳብ እና ከእንግሊዘኛ ትምህርቶች የተውጣጡ ጥያቄዎች ብቻ ናቸው፡፡